Selam guys endet nachu ... አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ነኝ ፣ ከአመት በፊት Relationship ጀምሬ ነበር እና በቤተሰቦቿ መክኒያት በ5 ወራችን ተለያየን ከዛ በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስመጣ R/ship አልጀምርም ብዬ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር የገባውት። ግን አልተሳካም በአካል አላቃትም ፣ ስሟንም አላቅም ተይዛለች ወይስ አልተያዘችም ሚለውን አላቅም በEyeContact ብቻ ነው ምንተያየው እሷም ታየኛለች ቀስ ብዬ ላያት ስሞክር ወዲያው ፊቷን ከኔ ታነሳለች። ሁሌም ስለሷ ማሰብ ሆኗል ስራዬ ፣ ከወንድ ጋር አይቻትም አላውቅም፣ ሁሌ ከሴት ጓደኞቿ ጋር ካፌ ነው ማያት በጣም ታምራለች። እና ምን ላርግ ምከሩኝ ፣ በአካል እንኳን ባገኛት ምን ልበላት ፣ ብዙ ጊዜ ሳትግባባ ፊትለፊት ሂደህ እወድሻለው ማለት ህፃንነት ነው ሚመስለኝ ምከሩኝ
Sep 13, 2021trust me endataregew zmblo aybalm kes blek harif opportunity bechawan mthonebet seat felgek awarat beka mnm addis ngr yelewm yemetalkn sle class mnamn mn dep nesh mnamn eyalk kezs hule enteyayalen zarema saltewaweksh mnamn blek tnsh kelaldek slkuan tekebel keza beka
Sep 14, 2021