#personal
Hey Guy's የ2021 business management ተመረቂ ነኝ እና አንዳንድ የስራ ክፍቶች (vacancy)ላይ apply እያረኩ ነው specially bank ላይ ግን still now ወፍ የለም እና አንዳንድ ሰዎች ውስጥ የሚሰራ ሰው ማወቅ ግድ ነው ይላሉ። so my Q is እንዴት ሰዎችን አውቄ ስራ ማግኘት አችላለሁ ነው። 10xs 4 advice
Sep 13, 20210 engagements