Hey guys👋 Bezi amet fereka ale ende kawekachu esti ngerugn Tnx😊
Sep 13, 2021Yelem...✌️
Sep 15, 2021Hey guys👋 Bezi amet fereka ale ende kawekachu esti ngerugn Tnx😊
Sep 13, 2021Yelem...✌️
Sep 15, 2021መስከረም_25 የ2014 የትምህርት ዘመን ይጀመራል የሚል እቅድ ተይዟል ተባለ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ ሦስት ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው ያሳለፉ ሲሆን፣ ከሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ ተናግረዋል። በ2013 ትምህርት ዘመን በተለያየ የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ተከፋፍለው ትምህርት መጀመራቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በአዲሱ የትምህርት ዘመን ደግሞ ትምህርት በተመሳሳይ ወቅት ለማስጀመር መታቀዱንም ተገልጿል። ባሳለፍነው የትምህርት ዘመን የኮቪድ ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመግታት በማሰብ ትምህርት ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ መቀበል ያለባቸውን የተማሪዎች ቁጥር እንዲቀንሱ በመደረጉ ምክንያት ከሰኞ እስከ አርብ ይሰጥ የነበረው ትምህርት በቀናት ፈረቃ ሲሰጥ መቆየቱን አንስተው፣ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ባለሙያው አስረድተዋል። በተጨማሪም የ2014 የትምህርት ዓመትን በአገር ዐቀፍ ደረጃ #መስከረም_25 ላይ ለማስጀመር በጊዜያዊነት ዕቅድ እንደተያዘ ባለሙያው ጠቁመዋል። በአገር ዐቀፍ ደረጃ መስከረም 25 ትምህርት ለማስጀመር ዕቅድ ይያዝ እንጂ፣ አሁን ሀገሪቱ ባለችበት ወቅታዊ ኹኔታ ምከንያት በተባለው ቀን ላይ ትምህርት ለማስጀመር ከባድ የሚሆኑባቸው አካባቢዎች መኖራቸውን ባለሙያው አንስተዋል፡፡ ዘግይተው የሚከፈቱ ትምህርት ቤቶችን በተለየ ኹኔታ ለማገዝ የሚያስችል ዕቅድ በመዘጋጀት ላይ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል። በሰሜኑ የአገሪቷ ክፍል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ከሰባት ሺሕ በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል መውደማቸው ትምህርት ሚኒስቴር ባሳለፍነው ሳምንት መግለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ ከፍተኛ ሥጋት አለ።
Sep 14, 2021No Ferekea❗️❗️ Class will schedule on Regular basis Mon-friday (regular Time)
Sep 14, 2021Simeslegn altewesenem gn aynorm sibal new yesemawt iskahun
Sep 14, 2021Ylm 5 days temaralachu
Sep 14, 2021Wef 😏
Sep 14, 2021Yelem
Sep 14, 2021Yelem fereka mibal ngr
Sep 14, 2021Yelem
Sep 14, 2021Eski tmrt meche new mijemerew
Sep 14, 2021