በጣም የምወዳት ልጅ አለች 11 እና 12 አንድ ትምርትቤት ነዉ የተማርንዉ አሁን ሁለታችንም የ ዩንቨርሲት ተማሪዎች ነን እሷ medicine ነዉ እምትማረዉ እና ገና 11ኛ ክፍል እያለን ነበር እምወዳት እሷም እንደምወዳት ታቃለች ከ ዩንቨርሲት ለእረፍት ስትመጣ እንገናኛለን ስጦታ እራሱ ሰታኛለች ግን ስለፍቅራ ስለትዳር ሳወራት ፍቅረኛሞች መሆን እንደማንችል normal ጓደኟሞች ብቻ እንደሆንን ትነግረኛለች እና በቃ አሁን አሁን እየሰለቸኝ መጣ ሌሎች እሚወዱኝ ሴቶች አሉ በቃ ባሁን ሰዐት እማስበዉን ነገር አላቅም please ምን ይሻለኛል
Sep 13, 2021ከሌላ ሴት ጋር እንድታይህ አድርግና ደግመህ እስቲ አዋራት ኖርማል ከሆነ በዛው የሚወዱህ ጋር ሂድ ስታዋራት እንደ መጀመሪያው ካልሆነልህ ላንተ ስሜት አላት ማለት ነው
Sep 13, 2021