be libe wedewalew gin besiraye telawalew 😔
Sep 13, 2021be libe wedewalew gin besiraye telawalew 😔
Sep 13, 2021አልወደዉም ግን ልወደዉ በጣም ፈልጋለዉ ያወኩት ደሞ " ኢየሱስም መለሰ አለውም። የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:23) ቃሉን ስላልጠበኩ ነዉ በአፊ ሠዉደድ ዋጋ የለዉም ሽንገላ ነዉ ተግባር ያስፈልጋል
Sep 13, 2021እንዴት እንደምወደው መናገር ከቃላት በላይ ቢሆንብኝም ከምወዳቸው ነገሮች በላይ እወደዋለሁ ለምሳሌ ከእናቴ በላይ ይሄንን ስል ለምሳሌ እናትሽ ከምትሞት እግዚአብሔርን ካጂ ወይም ሀይማኖትሽን ቀይሪ ካሉኝ ከእናቴ ይልቅ ሃይማኖቴን አስቀድሜ እናቴና እኔ ወደ ሞት በሚወስድ በሚመስለው ነገር ግን ወደ ዘላለም ህይወት በሚወስደው መንገድ ላይ እጓዛለሁ ማለት ነው እንግዲህ ለእኔ እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ይሄ ነው ደግሞም አባቶች እንዳስተማሩን ለሀይማኖት መሰዋት የዘላለም ህይወት አለው ደግሞም የሰማዕቱ ልጅ ሆኜ ስለ እግዚአብሔር ምንም እከፍላለሁ የአባቴ ልጅ ነኝ!!!!
Sep 13, 2021በመውደድ ሒደት ላይ ነኝ ባልሳሳት። ያወቅሁትም ኃጢያት እንደሠራሁ በተረዳሁ ቁጥር በጣም መፀፀት ጀምራያለሁ፥እንደበፊቱ ምክንያት መደርደር ሳይኾን።
Sep 13, 2021የምተነፍሰውን አየር እንደምወደው በምን አውቃለሁ? ስለምተነፍስ ነው፣ስለሚያኖረኝ ነው እግዚአብሄር ደግሞ ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ነው Btw Eyesus geta new😍❤️
Sep 13, 2021አዎ እወደዋለሁ። በጣም ይናፍቀኛል።በሚደርስብኝ ችግር እንኳን አኩርፌው መቆየት አልችልም።ልክ እንደ ወላጅ አባቴ እና አጠገቤ እንዳሉ እንደምወዳቸው ሰዎች ነው የምናፍቀው።
Sep 17, 2021😂what kinda tyake is it dude
Sep 13, 2021Awo ትእዛዛቱን በመከተል፣ በማክበር እርሱን በማመስገን ሰው ሆኖ በመገኘት
Sep 13, 2021Freshman course lay eko ysetal
Sep 13, 2021his not real bruh(opinion), I don't believe in the existence of God, but the rules that were "set by God" are essential to making people stay in line, when people wont stop committing awful crimes what do you do🤔, u tell them that their is an entity that is watching over them 24/7 and when you bypass the rules "set by God" you will burn for eternity, "hmm seems promising,,... ok start righting books to make it seem legit"
Sep 13, 2021alwedewm? 🥺