ሰላም ቤተሰብ.....ምን አልባት መዝናናት ላይ የሁሉም ሰው mood ይለያያል አልቅምም አላጨስምም ነገር ግን በተፈጠረ አጋጣሚ nice mood ላይ ከሆንኩ እጠጣለሁ የምጠጣውም በጣም እስከ ጥግ ድረስ ካልሆነ መነካካት አልፈልግም ሱስ ነገር በሉት ቀን በቀን ግን የማደርገው ነገር አይደለም so ይሄ ነገር ለወደፊት ህይወቴ እንደ አደገኛ ነገር ተብሎ ሊታሰብ ይችላል or it's normal?¿🍺🏃♂🍺
Sep 12, 2021Teyakek sel hyemanot byhonem(haymanoehn balwkewm) and abat yetnagrut negegr lant metkmk selmslegan legabzek "ትክክለኛ ክርስቲያን ሰሜቱ የሚመራው ሳይሆን እሱ ስሜቱን ይመራል " አቡነ ሺኖዳ
Sep 13, 2021