Fearless151
#other
ሰላም ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ለመሄድ የት ነው መኪና የምይዘው ፣ ስንት ነው ዋጋው እና ትኬት ቀድሞ መቁረጥ ያስፈልጋል እንዴ 🤔
Sep 12, 20212 engagements
ሰላም ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ለመሄድ የት ነው መኪና የምይዘው ፣ ስንት ነው ዋጋው እና ትኬት ቀድሞ መቁረጥ ያስፈልጋል እንዴ 🤔
Sep 12, 2021እግዚያብሔር ይባርክሕ ወንድም በ ዚህ አቋምህ መጽናት አለብህ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው 👉መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውንም ንፁህ ይሁን ሴስኞችንና አመንዝሮች ግል እግዚያብሔር ይፈርድባቸዋል ዕብ 13 :4)👈 እሷ ግን በተቻለህ አቅም ምከራት መታገስ አለባት ለጊዜረዊ ስሜት መበርከክ የለባትም!!!
Sep 12, 2021ቃሊቲ መናሃሪያ/ዋጋ ያሁኑን አላውቅም/ትኬት መቁረጥ አያስፈልግም
Sep 12, 2021