#Relationship የፍቅረኛዬ እህት እኔና ፍቅረኛዬ አብረን እንድንሆን አትፈልግም እና እኛን ለመለያየት ያልጣረችው ነገር የለም ይባስ ብላ ደግሞ ትላንት ስልኳን ነጠቀቻት እኔ ደግሞ ድምጿን ሳልሰማ መዋል በጣም ከብዶኛል እህቷን እንዳላስቀይማት ፍቅረኛዬ እንዳይከፋት ፈራለሁ ዝም እንዳልል ደግሞ ከቀንቀን እየባሰባት ነው እሺ ምን ላድርግ?
Sep 12, 2021እህትየዋን ለብቻዋ አናግራት እስቲ አብረን እንድንሆን አትፈልጊም ወይ ምናምን ብለህ ጠይቃት የምር ትክክለኛ መፍትሄው እንደዚህ ነው
Sep 12, 2021