Guys mn meselachu negeru ke bet seweta berun mekolefen lalemeserat tetenkeke kolefe weteche rak kalku buhala aymeroye berun kolfekal ende yemil teyake yefeterebegnal keza awo kolefeyalew beye mengeden keketeleku buhala gn ergetegna nek yemil lela teyake aymroye west yeteyekal beka mengedun mulu endi gera segaba nw yemewelew ena yehe normal nw belachu tasebalachu
Sep 12, 2021OCD(Obsessive complusive disorder) ይባላል በነገሮች ላይ እርግጠኛ አለመሆን እንዲ አርጌያለው ወይም አላረኩም እያሉ መጠራጠር ሌሎችም ምልክቶች አሉት እጅን ቶሎ ቶሎ መታጠብ ቆሻሻን ከተለመደው በላይ መፍራት... ብዙ ሰው ላይ ያጋጥማል ወደ ከፍተኛ ደረጃ ካልደረሰ አብዛሀኛውን ጊዜ በጊዜ ሂደት ሊጠፋ ይችላል እንደመፍትሄ ብዬ ምነግርህ ከጎንህ ላለ ሰው ወይም አብሮህ ለሚኖር ሰው ቀን በቀን በምታረጋቸው ነገራቶች በምትጠራጠርባቸው ላይ ለዛ ሰው መንገር ለምሳሌ ያሰው አብሮህ ከሆነ ሚሄደው ልክ በሩን ስቆልፍ እንደቆለፍክ ለሱ ማሳየት መንገድ ላይ ሁነህ ጥርጣሬ ሲያድርብህ ያን ሰው ቆልፌያለዋ ብለህ ትጠይቀዋለህ እሱም አዎ ይልሀላ ያኔ አይምሮህ ከራስህ ውጭ ምስክር ስለሚያገኝ እርግጠኛ ይሆናል ocd በባህሪው ጥርጣሬ ነው አይምሮአችን እንደሆነ ራሱ እያወቀ ደጋግሞ ደጋግሞ ይጠይቀናል
Sep 12, 2021