#family
#እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! ሰላም! ውድ እናት ፣ አባቶቼ ፣ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዴት ናችሁ? እኔ ባለሁበት ቦታ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን! እንደምትተባበሩኝ በማመን እንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ወደድኩ። ስለልጅ አስተዳደግ እና እንክብካቤ የሚያስረዳ ፣ የሚገልፅ ወይም የሚያትት መፅሐፍ የምታውቁ ከሆነ - ስሙን ፣ ፀሐፊውን ፣ ዋጋውን ፣ የት እንደሚገኝ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን ወይም አንዱን መረጃ የምታውቁ ከሆነ እሱንም እንድታጋሩን በትህትና እጠይቃለሁ። #የምታውቋት እንድም ነገር ብትሆን ትልቅ ዋጋ አላት። ስለትብበብራችሁም ከወዲሁ እመሰግናለሁ!
Sep 12, 20214 engagements