Urgent ትናንት ማታ ታዲያስ አዲስ(107.8 ) የበዓል ፕሮግራም ያዳመጣችሁ፡ የስፖንሰራቸው ሱፕርማርኬት ስምና ከቻላችሁ አድራሻውን አስታአሱኝ አስቸኳይ ነው አመሰግናለው
Sep 12, 2021Pleas , share & post !! ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከ12 -1ሰዓት ልዩ ቆይታ ከአሼ ታለንት ጋር በአራዳ style በኢትዮ -fm 107.8 ከልዩ የማነቃቂያ እና ሽልማት ዝግጅት ጋር ይጠብቆታል ። እንዳያመልጥዎ !! ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! በአዲሱ አመት ከሱስ ነጻ መሆን ይፈልጋሉ ? ልዩ የአሼ ታለንት የበዓል ዝግጅትን ይታደሙት : ይዝናኑበታል ። ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 1/2014 ከምሽቱ 12-1 ሰዓት በአዲስ አበባ ኢትዮ-fm 107.8 / fb ,www.ethiofmradio.com live streaming እና በu tube ላይ የሚያገኙት ልዩ የበዓሉ ዝግጅት ቆይታ ከአሼ ታለንት ጋር በአራዳ style ይጠብቆታል ። ዝግጅቱን ቢያንስ ለ10 ወዳጅዎ ይጋብዙ! ልዩ የበዓል የመጽሃፍ ስጦታ አድማጮችን ለማበረታታት ይዘናል :: የበዓሉ ዝግጅት አጋሮቻችን በከፊል ? 1ኛ የአሼ ታለንት ከ13 ዓመት በላይ የጸረ -ሱስ ዘመቻ ልዩ እና ዋና አጋር ። 2ኛ የኢትዮጵያ የምግብና የመድሃኒት ባለስልጣን 1ኛ ደረጃ ስፖንሰር ። 3ኛ የአዲስአበባ የምግብና የመድሃኒት ባለስልጣን 1ኛ ደረጃ ስፖንሰር ። 4ኛ አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ዋና ጽ/ቤት 3ኛ ደረጃ ስፖንሰር ። 5ኛ መንበረ ወርቅ የመኪና ኪራይ ( ላፍቶ ሞል አከባቢ ) 3ኛ ደረጃ ስፖንሰር ። 6ኘ ቪክቶሪያ የኤሌክትሪክ እና የኢንዱስትሪ እቃዎች አቅራቢ ድርጅት ( ሰንጋ ተራ እና ብስራተ ገብርኤል ) ተባባሪ አጋር ። ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል ! ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ / ሳያቦኑ መዝናናት / ፈታ ማለት ዛሬም ይቻላል ። ዛሬም አጋዥ እንፈልጋለን !! የአሼ ታለንት አባል እና አጋር በመሆን ከሱስ ነጻ ማህበረሰብ በጋራ እንፍጠር ። ለማንኛውም አጋዥ እገዛችሁ ከልብ እናመሰግናለን ። የተከበሩ አጋራችን የጸረ -ሱስ ዘመቻችን አጋር ለመሆን በፌስቡክ ገጻችን ashe talent profile ወይም ashenafi gizaw በቴሌግራም አድራሻችን @aradastyle. ያገኙናል :: ማስተባበሪያ ቢሮ :-አዲስአበባ ብሄራዊ ቲያትር ጀርባ ጤና ሚኒስቴር አከባቢ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ : ለመንቃት መደንዘዝ አይጠበቅብንም ! ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛዉ ) 0926449748
Sep 12, 2021