ሰላም ጓደኞቸ እንዴ ምን አላችሁ ዛሬ አንድ ጥያቄ ሊጠይቃቹ ነዉ እኔ እና የሴት ጓደኛዬ ወሲብ ከፈፀምን 3ወር አልፈዋለዉ postphil ተጠቅማለች ግን በጣም ፈራው ድንገት ብታረግዝስ በምል, ሴት ልጅ ስታረግዝ የወር አበባዋ ሊመጣ አይቻልም እንዴ? እሷ የወር አበባ ይመጣልኛል ትላለች ግን እንዴት እንደሆነ ግራ ገባኝ እርዱኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sep 12, 2021ያንተ ስምም ጥያቄውም ግራ ያጋባል
Sep 12, 2021