anyone with a deep knowledge about the Ethiopian calender? If so pls explain to me , the origin and it's calculation? Is it copied from the Egyptian calendar system?
Sep 11, 2021የ2014ዓ.ም በዓላትና አጽዋማት ወንጌላዊ ዓዓ +ዓ.ም /4 ቀሪ ፩ማቴዎስ ፪ማርቆስ ፫ሉቃስ ዐዮሐንስ 5500+2014/4=1878 ቀሪ 2=ማርቆስ ዕለት(መባቻ) =ዓዓ+ዓ.ም +ድርሻ /7 ቀሪ ፩ማክሰኞ ፪ረቡዕ ፫ሀሙስ ፬አርብ ፭ቅዳሜ ፮እሑድ ዐሰኞ 5500+2014+1878/7=1341 ቀሪ 5=ቅዳሜ መደብ =ዓዓ+ዓ.ም /19 = 7514/19=395ቀሪ 9 ወንበር =መደብ -1 =9-1=8 አበቅቴ =ወንበር *11/30 =8*11/30=2ቀሪ 28 መጥቅዕ =ወንበር*19/30 (30-አበቅቴ) 8*19(30-28)=2 መጥቅዕ ፪ _ ፲፬ ጥቅምት = ነነዌ የካቲት መጥቅዕ ፲፭ _ ፴መስከረም = ነነዌ ጥር ነገር ግን ድምሩ ከ30 ከበለጠ የካቲት ይሆናል ዕለት ከነነዌ ተውሳክ ያለው ርቀት ቅዳሜ 128/30 8 እሑድ 127/30 7 ሰኞ 126/30 6 ማክሰኞ 125 /30 5 ረቡዕ 124/30 4 ሀሙስ 123/30 3 አርብ 122/30 2 የበዓል(አጽዋማት) ተውሳክ በዓል(ጾም) ከነነዌ ተውሳክ ያለው ርቀት ነነዌ - 0 ዓብይ ጾም 14 14 ደብረ ዘይት 41-30 = 11 ሆሳዕና 62/30=2 ቀሪ 2 ስቅለት 67/30=2 >> 7 ትንሣኤ 69/30=2 >> 9 ርክበ ካህናት 93/30=3 >> 3 ዕርገት 108/30=3 >> 18 ጴራቅሊጦስ 118/30=3 >> 28 ጾመ ሐዋርያት 119/30=3>> 19 ጾመ ድኀነት 121/30=4 >> 1 ጾም(በዓል)=መጥቅዕ +የዕለት ተውሳክ +የጾም(በዓል) ተውሳክ (መባቻ ሐመር+ተውሳክ ) 2014 መጥቅዕ =ጥቅምት 2 ማክሰኞ =5 ነነዌ 2+5=የካቲት 7 ዓብይ ጾም 2+5+14(7+14)=የካቲት 21 ደብረ ዘይት 2+5+11(7+11)=መጋቢት 18 ሆሳዕና 2+5+2(7+2)=ሚያዚያ 9 ስቅለት 2+5+7(7+7)=ሚያዚያ 14 ትንሣኤ 2+5+9(7+9)=ሚያዚያ 16 ርክበ ካህናት 2+5+3(7+3)=ግንቦት 10 ዕርገት 2+5+18(7+18)=ግንቦት 25 ጴራቅሊጦስ 2+5+28(7+28)=35-30=5 ሰኔ 5 ጾመ ሐዋርያት 2+5+29(7+29)=36-30=6 ሰኔ 6 ጾመ ድኀነት ዠ 2+5+1(7+1)=ሰኔ 8
Sep 11, 2021