aster64.5
#other
a student from adama... i was assigned as a data collector by somebody.... i think there is a big mall around addisu Gebeya yes that's where i was assigned for a week long.... please help i know nothing about it 1.አዲሱ ገበያ አካባቢ አሪፍ ምግብ እና አልጋ ያለው ሆቴል ቢያንስ የአልጋ ዋጋ ከ300 ያልበለጠ ለአንድ ሳምንት ቆይታ ካወቃችሁ?? ጫጫታ የማይበዛበት ቢሆን ይመረጣል (my payment is low) 2. የገበያ ማዕከሉ የአካባቢው ሰው ብቻ ነው የሚጠቀመዉ 3. ጠዋት ወይም ማታ ለመንቀሳቀስ ሰፈሩ አመቺ ነው ወደ ኮንዶሚኒየም አካባቢም ስለምሄድ ነው ለተወሰነ ሰዓት (ሌባ ምናምን ይበዛል ይባላል... ይቅርታ አስፈራርተውኝ ነው ጓደኞቼ) አመሰግነዋለሁ ለትብብራቹ
Sep 10, 20212 engagements