Ey guys sup it's me ሰሞኑን ንግድ ባንክ ዶላር መንዝሬ ነበር እና ዛሬ ደውለው እጣ ወጥቶልህ እይሱዙ እና ልብስ ማጠቢያ ማሽን ደርሶሀል አሉ እኔ ደሞ ያልሰራሁበትን ነገር መቀበል አልወድም አልፈልግም ብያቸውም እየደወሉ እየጨቀጠቁኝ ነው እና ልክሰሳቸው እንዴ ? ደሞ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 😜
Sep 10, 2021Inkuan abro aderesen jaguar addisu amet ichin saks metewebat yihunelek🤣🌼🌼🌻
Sep 11, 2021