How many of u guys have watched Tv shows like sopranos, the wire ,dexter, madmen, Succession ,The office ..... they are truly the best tv shows ever and why do people think that money heist 🤢🤮is a good tv show?
Sep 10, 2021እንደ ጄኔሬሽኑ ነዋ ብሮ ያኔ እነ ሱፕራኖስን ያየን በወቅቱ መስጦናል አሁን ደግሞ መኒ ሂስት እና ጌም ኦፍ ትሮንስ ለዚህኛው ትውልድ ይመስጠዋል 🤷🏽♂️ ያኔ በነቫንዳም እና በነ ጀትሊ ክንቻ የመስጠናል አሁን ደግሞ በነ ሮክ እና በነ ቶኒ ያይ ድብድብ ይዝናናል ትውልዱ 🤷🏽♂️ ያኔ በነ ቲምባላንድ እና በነ ጂ ዩኒት ጨፍረናል አሁን ደግሞ (ጋድ ኖውስ 😅😅😅)
Sep 10, 2021