የምትፈቅራት ልጅ አለች ከሷ ጥሩ መልስ ሳታገኝ ልብህ በተሰበረበት ሰዓት አንዲት ሴት ልብህን በፍቅር ሞላችው አለምን አስረሳችህ እንኳን አፍቅረሀት የነበረችውን ሴት እናም ለ6 አመት ያህል የተሳካ የፍቅር አመት አሳልፈህ ባልጠበቅከው መንገድ እየተዋደዳችሁ መለያየታችሁ ግድ ሆነ ታድያ እናንተ ብትሆኑ እንዴት ነው ወደ አይምሯችሁ ልትመለሱ ምትችሉት ህይወትን እንዴት ነው መምራት መቀጠል ኖርማል ማድረግ ምትችሉት እስኪ ንገሩኝ በዚህ መንገድ ያለፋችሁ ካላችሁ በተለይ ምክራችሁ ያስፈልገኛል
Sep 10, 2021bruh I feel l you but, There are other aspects of life. more important one's... like God! follow Christ... Carry your cross. you'll gain eternal life. what's relationship with women for decades compared to Eternal joy with God?
Sep 10, 2021