#art
gn kehiwetna kefkr kedmo yetefeterew man new?? ስለ ፍቅር በአማርኛ የተጻፈ የግጥም መድብል ያላችሁ እባካችሁ እጃችሁን አውሱኝ!
Sep 10, 202110 engagements
gn kehiwetna kefkr kedmo yetefeterew man new?? ስለ ፍቅር በአማርኛ የተጻፈ የግጥም መድብል ያላችሁ እባካችሁ እጃችሁን አውሱኝ!
Sep 10, 2021Hiwot saynor fkr kentu hilm nw
Sep 10, 2021🇪🇹ሰለሞን ያዜመሽ🇪🇹 የወይን ማሳዬ ነሽ የምንከባከብሽ መሀለይ መሀለይ ሰለሞን ያዜመሽ ይጨንቀኛል እኔ ፀሀይ ከእኛ ስትሸሽ፣ ዝናሽ የገዘፈ ከጎልያድም ቁመት ውበትሽ ድንቅ ነው የኮኮቦች ድምቀት፣ የወይን ዘለላ ነው ውበትሽ አበባ ግርማሽ የገዘፈ ከንግስትም ሳባ፣ የናርዶስ ሽቶ ነው ጠረንሽ ሚናፈቅ ደጀን ነሽ ለልቤ የማይነቃነቅ፣ የመላእክት ዜማ ዘውትር ምትናፈቅ ማረፍያ ነሽ አንቺ ያአብርሃም ድንኳኑ የእረፍቱ ሀገር የአሮን ከንአኑ የሙሴ ፅላት ሆይ የካህን እጣኑ፣ ዝክረ መንፈስ ቅዱስ የገብርኤል ብስራት የሰለሞን መቅደስ፣ ስምሽን ስጠራው ዘውትር የማልጠግብሽ መሀለይ መሀለይ ሰለሞን ያዜመሽ፣ የአቤል መስዋእት ድጓ ነሽ ዳዊቴ የነብሴ ማረፊያ ስንቅ ለሕይወቴ የአምላኬ እናቱ ድንግል እመቤቴ (2) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹by 🇪🇹ብ/ገብርኤል 🇪🇹
Oct 08, 2021እሳት ወይ አበባ
Sep 11, 2021yetale pdf
Sep 12, 2021