Milano254
#other
እንዴት ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ....መዳፍ አንባቢ ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል እኔም አስነብቤ ነበር ለአንድ አዋቂ ነገር መዳፌን አንብቦ የነገረኝ ነገር አብዛኛው ከእኔ ጋር የተመሳሰለ ነበር እና የወደፊት እጣፈንታንም ጨምሮ ነው የነገረኝ ይሄ ነገር ስለእኔ ትክክለኛ ነገር ከነገረኝ የወደፊቱስ የማይሳካ ይመስላችኋል?¿👶
Sep 10, 202113 engagements
እንዴት ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ....መዳፍ አንባቢ ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል እኔም አስነብቤ ነበር ለአንድ አዋቂ ነገር መዳፌን አንብቦ የነገረኝ ነገር አብዛኛው ከእኔ ጋር የተመሳሰለ ነበር እና የወደፊት እጣፈንታንም ጨምሮ ነው የነገረኝ ይሄ ነገር ስለእኔ ትክክለኛ ነገር ከነገረኝ የወደፊቱስ የማይሳካ ይመስላችኋል?¿👶
Sep 10, 2021መዳፍ አንባቢውን ጠይቀው😳😏
Sep 10, 2021😂😂esu yenegerhn inji ye erasihn hiwot iyenork aydelm dear medaf anbabiw yalekn negn belek basebk kuter erasehn tetek wede yagnaw tesabalek
Sep 10, 2021wedfit Mekina tegezaleh aleh a ..enenem belogne yehew libse eyesefaw nw bro😂😂 zm beleshe TEF TEF beteye yeshalale .. happy new year bro
Sep 10, 2021ymechesh bro gd new esuma HNY🌼
Sep 10, 2021Esti be buna sini dmo mokr ykyr yhonal
Sep 10, 2021Leba belew atmen
Sep 10, 2021Inbox me @kiildiablo
Sep 11, 2021Esun fetari nw yemiyawkew🙄
Sep 10, 2021የነገረህን ካመንክበት ይሆናል ማሳካት የምትፈልገውንም ማድረግ ትችላለህ ደግሞ የነገረህን ነገር እንደ ፍንጭ ተተቀምበት እንጂ Don't Really depend on that
Sep 10, 2021