Ahhh24
#technology
ስለ PCB የምታውቁ ካላችሁ እንዴት ነው design የሚደረገው እና ደግሞ ከ JLCPCB እና ከ PCBway ወደ ኢትዮጵያ ማስመጣት የሚቻለው?
Sep 10, 20213 engagements
ስለ PCB የምታውቁ ካላችሁ እንዴት ነው design የሚደረገው እና ደግሞ ከ JLCPCB እና ከ PCBway ወደ ኢትዮጵያ ማስመጣት የሚቻለው?
Sep 10, 2021design yemideregew be " Proteus Design Suite " minamn new gin leloch bzu designing softwires alu yefelekewun metekem tichilaleh , PCBway lalikew endet wede ezi maslak endemichal alawukm gin ezihu hager print yemiyaregu sewoch endalu akalew enesun lemaserat mokr " flatsaPCB" yibalal linku http://www.flatsapcb.com
Sep 10, 2021ዳን ቴክኖ ክራፍት የራሱ ቦርድ መጋገሪያ እንዳለው አውቅ ነበር ለውጪ ግን የሚሰራ አይመስለኝም የራሱን ቦርዶች ነው ሚጋግረው
Sep 10, 2021Inbox me 👉 @Telefo42bot
Sep 12, 2021