#health
ሰላም ወዳጆቼ አዲስ አበባ ውስጥ የጥፍር ስፔሻሊስት ያለበት ምታቁ የእግር ጥፍሬ ተነቅሎቦኝ በጣም ሚአስጠላ ጥፍር አደገብኝ እና ነቅለው ሌላ እንዲአድግ ሚደረግ ህክምና ምናምን ምታቁ ካላቹ ጠቁሙኝ።
Sep 10, 20212 engagements
ሰላም ወዳጆቼ አዲስ አበባ ውስጥ የጥፍር ስፔሻሊስት ያለበት ምታቁ የእግር ጥፍሬ ተነቅሎቦኝ በጣም ሚአስጠላ ጥፍር አደገብኝ እና ነቅለው ሌላ እንዲአድግ ሚደረግ ህክምና ምናምን ምታቁ ካላቹ ጠቁሙኝ።
Sep 10, 2021Alert bthed yreduhal
Sep 11, 2021የጥፍር ስፔሻሊስት የሚባል ነገር የለም, Dermatologist(የቆዳ ) ወይም plastic & reconstractive surgeon ga betaj it’s better.
Sep 10, 2021