hi guys የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። የምኖረው ከእናቴ ጋር ነው። ቤተሰባችን በጣም ዝቅተኛ የገቢ ምንጭ ያለው ሲሆን እናቴ ጠላ በመሸጥ ነው የምትተዳደረው። ይሁን እንጅ የእናቴ ስራ ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ መጣ እና እኔም ባቅሜ አግዛታለሁ። ብረት ነው የምሰራው ጥዋት 12 ገብቼ ማታ 12 ነው የምወጣው እናም በማገኘው ገንዘብ እናቴን እደግፋለሁ። ነገር ግን በአሁን ሰአት የ12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እንደደረሰ ይታወቃል። ከስራው ጋር አነባብሮ ማንበብ ደግሞ በጣም ይከብዳል ስራውን ተተውኩት ደግሞ ምናልባት እቤት ውስጥ ትልቅ የኑሮ ውድነት ይደርሳል። እና ማንኛውን ልምረጥ እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ?🙏🙏🙏
Sep 10, 2021Beya zm bleh tefeten keza werekethn yzeh sra
Sep 10, 2021