DagiRelax14442.5
#society
እስኪ ይሄንን ጥያቄ ዲስከስ አድርጉበት ሲወለዱ ገና የአይን ብርሃናቸውን ያጡ ሰዎች ህልም ያያሉ? መልሳችሁን አብራሩት
Sep 10, 202134 engagements
እስኪ ይሄንን ጥያቄ ዲስከስ አድርጉበት ሲወለዱ ገና የአይን ብርሃናቸውን ያጡ ሰዎች ህልም ያያሉ? መልሳችሁን አብራሩት
Sep 10, 2021የሚያልሙ ይመስለኛል በራሳቸው አለም የሚያስቡት ነገር ይኖራል ብዬ አስባለው። እኛ መፅሀፍ በምናነብበት ጊዜ በአእምሮአችን እንደምንስለው እነሱም ከሰሙት ነገር ተነስተው ያልማሉ
Oct 01, 2021ያያሉ ህልም እኮ ከአይን ጋር ሳይሆን ሀሳብ ጋር ነው የሚገናኘው
Sep 10, 2021ስቀልድ አይደለም ራድዮ ላይ ነው የሰማሁት ከለር የሌለው ህልም ያያሉ ሲባል ሰምቻለው
Sep 10, 2021ያልማሉ እኛ ስላየን ምናየውን እናልማለን እነሱም በድምፅ ሰው መለየት ይችላሉ እኮ እነሱም ያንን ሰው በድምፁ አለሙት ማለት አይደል
Sep 10, 2021💯% yayalu inji ayin iko ayidelem miyayew Brain nw miyayew atizenigu inji
Sep 10, 2021ብሬንህ የማያውቀውን ቅርጽ እና ቀለም ከየት አምጥቶ ያያል የሚል ጠያቂ ቢመጣብህስ ምላሽህ ምን ይሆን? 😊
Sep 10, 2021Hiwot erasu hilm yehonech yimeslegnal lenesu
Sep 10, 2021አዎ ያያሉ ግን ህልማቸው ድምፅ ብቻ ነው ያለው ምስል የለውም።
Sep 10, 2021