እንዴት ናችሁ?? ፍቅረኛክ መሆን እፈልጋለሁ ያለችኝ እንጋጣም ገዳም ሂዳ አንድም ቀን ደዊላልኝ አታውቅም እኔ ነኝ የምደዊልላት ለምን አትደዊይልኝም ስላት መብራት ችግር አለ ትላለች ብያንስ ፍቅረኛዬ ከሆነች tg ስትገባ እንኳን ለምን ሀይ አትለኝም? ከልቧ ነው ጓደኛዬ መሆን ያሰበችሁ ወይስ ሙድ እየያዘችብኝ ነው? እነስ መደዋወል አለብኝ ወይስ ላሽ ልበላት? ምከሩኝ🙏🙏
Sep 09, 2021Keza mels bezu asibabet yihon inde yalechek demo u hule iyedewalk ataselachat and ande be akal agentek weta argat
Sep 10, 2021