Yhe balderas new Bale ahya yemilut party gn le addis mn addis neger norot new yhen yahl rasun ende netsa awchi yemikotrew?
Sep 09, 2021እንዳንተ negative ሳልሆን ልመልስልህማ ብራዘር ባልደራስ ነው ስሙ ባልደራስ ባለፈው ሰኔ ትዝ ካለህ ፌደራል ዲንጋይ ወርዋሪውን ሲቀላቀል እራሳችንን በጋራ እንከላከል ያለው ባልደራስ ነው ስለዚህ ስለ አዲስ ህዝብ ቆንጠጥ ያረገዋል:: የባልደራስ ደጋፊ አይደለሁም ይሄ ራስገዝ የሚለውም አይገባኝም
Sep 10, 2021