Hi I have 2 questions The first one is huletea mafker yechalal ende malet kzi bfit fkr yyazew sw can he fall in a real love (I taught a person can only love truly once)? My second is how can a person do with a long distance relationship like is it just call and text or will it eventually stop? Thank u
Sep 09, 2021'''ከአንድም ሁለት ሶስቴ ፍቅር ደርሶብኝል........''' የጥላሁን ዘፈን ላይ !!! ብሎ ጥላሁን ገልፆታል ፍቅር እኮ ህይወት ነው '' በርግጥ ፍቅር እግዚአብሔር ነው እግዝአብሔር ደሞ ህይወት ነዋ'' ብዙም ስልስፍና ሳላበዛ አንድ ነገር ልናገር.... ፍቅር ህይወት ከሆነ እንዴ ብቻ አትኖራም እኮ ሁሌም እድል አለን ህይወት ትቀጥላለች. ---አፈቀርንም እኖራለን life ትቀጥላለች ----ወደድምን ተጠላንም life እየቀጠለች ነው የምቴው so እናስብ እስቲ ፍቅራችን አልተሳካም ብንል ምንም እድል የለንም ህይወታችን እንዳይቀጥል የሚያረግ ነገር. ድጋሜ አፍቅረን ህይወትታችንን እንዳዲስ ማቆይት አለብን.
Sep 09, 2021