አፎሮ አይገባ ይባላል ላሊበላ ይገኛል እና እሱ መስቀል በወጣ ጊዜ የተጣላ ሰዉ ሁሌ ይታረቃል የተጣላ ሳይታረቅ ገብቶ አያቅም ለዛም ነዉ አፍሮ አይገባም የተባለዉ በ አንድ ጎን 6 በ አንዱ 6 ጉጦች አሉ እነሱ የ12 ሐዋርያት ምሳሌ ናቸዉ ከታች ደሞ የዉሻ ምላስ ቅርፅ ነዉ ይህም ዉሻ የባለቤቱን ቤት እንደሚጠብቅ ሁሉ ሌባም በመጣ ጊዜ እንደሚጮኽ ሁሉ የጌታ ሰዎችም የ ኢየሱስ ክርስቶስን ቤት ከ መናፍቃን እንደሚጠብቁ ማሳያ ነዉ ሌላዉ መስቀል ያዉ እሚታወቅ ነዉ ከተሳሳኩ አርሙኝ 🙏
Sep 09, 2021