#music
ሀማ ሀማ ማ ኤሀማ ሀማ ሀማ ማ ኤሀማ አንቺን አንቺን ስል ኤሀማ .. ከራሴ ርቄ ,,,,ኤሀማ አታዪኝም ወይ ስርሽ ወድቄ,,,,ኤሀማ ድንገት አይቼሽ,,,,,ኤሀማ ልቤን አሞኛል,,,, ኤሀማ ስጪኝ ፍቅርሽን ፈውስ ይሆነኛል ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ልቤን ይዤ ስጓዝ ጭንቀት ሆነብኝ ግራ የሚያጋባ ውበትሽ የሚያፈዝ ውዶቼ,,,ይህን የድሮ ዘፈን የማን እንደሆነ ንገሩኝ,,,ወላይትኛ አይነት ነገር ነው ጭፈራው ምናምን እና ETV ላይ ይታይ ነበር ፕሊስ ፕሊስ
Sep 08, 202113 engagements