Nisiha kegebaw buhala Mekrob efelgalew and I’m 20. Eze yekorebe wetat ale ena ke korebachu buhala hiwotachu endet nw yetekeyerew? Malet yetewachut negeroch alu? I think it’s a big deal but I want to make this kind of commitment
Sep 08, 2021ወንድሜ ንስሃ መግባትክ መልካም ነው ግን ንስሃ ገብተክ ሳትቆርብ መተው እጅክን ታጥበክ ምግብ አልበላም እንደማለት ነው።ስለዚ ንስሃ አባትክ ጋር ሂድ የምታስታውሰውን ሃጢያት ሁሉ ሳትፈራ ተናዘዝ then ቀኖና ይሰጡካል እሱን ከጨረስክ በዋላ ፍትሃት ዘወልድ,ፀሎተ ንስሃ ተደግሞል እግዚአብሔር ይፍታክ ትባላለክ After that. 18ሰዓት ፆመክ ቅዱስ ቁርባንን ትቀበላለክ።የተዋቹት ነገር አለ ላልከው በፈተና ውስጥ እያለፍክ በእግዚአብሔር ቸርነት ድልን ታደርጋለ አንተ ብቻ ወደ ንስሃው ፈጥነክ ሂድ ሞት ዛሬ ነገ መጣ አናቅም.....የቅዱሳን ፀሎት በረከታቸው አይለይክ✋
Sep 09, 2021