ሰዎች እስቲ ምርጥ የምትሉትን ተከታታይ ፊልም ንገሩኝ !! ከእነዚህ ውጪ ያሉትን፦prison break ፦money heist ፦peaky blinders ፦breaking bad ፦blind spot ፦Lucifer ፦siren ከላይ ያሉትን ያየሆቸው ናቸው ። ልክ እንደነዛ ምርጥ የምትሉትን ንገሩኝ🙏🙏🙏
Sep 08, 2021ሲትኮም 1. ዘ ቢግ ባንግ ቲዮሪ 2. ሀው አይ ሜት ዩር ማዘር 3. ብላኪሽ 4. ፍሬሽ ፕሪንስ ኦፍ ቤሌር አሚሜሽን 1.ፋሚሊ ጋይ 2. አሜሪካን ዳድ 3.ሪክ ኤንድ ሞርቲ 4. ኤፍ ኢዝ ፎር ፋሚሊ 5.ቺክን ሮቦት አክሽን/አድቬንቸር 1.ጌም ኦፍ ትሮን 2. ቫይኪንግ 3. ዘ 100 4. ዘ ዎኪንግ ዴድ 5. መኒ ሂስት ሳይ_ፋይ 1. ፍላሽ 2. የማርቭል ፊልሞች 3. ሉሲፈር 4.ፍሪንጅ 5.ኮንቲኒየም ድራማ/ሚስትሪ 1. ሀው ቱ ጌት አዌ ዊዝ መርደር 2. ብላክ ሊስት 3. ናርኮስ 4. ሱትስ 5. ኦርፋን ብላክ 6.ብሬኪንግ ባድ ትሪለር/ሆረር 1. ሆም ላንድ 2. ስትሬንጅ ቲንግስ 3.ሃኒባል 4.አሜሪካን ሆረር ስቶሪ 5.ዘ ኦሪጅናልስ ሜዲስን 1. ሃውስ 2. ግሬስ አናቶሚ 3.ዘ ጉድ ዶክተር 4. ኢ አር 5. ኒፕ ተክ
Sep 08, 2021