egzia(geta) biher(alem) ena siteregom Geta alem(ye alem geta ) endehone yehone metsaf lay ambibe neber mnalbat besirat altsaflulhm lelochun sma
Sep 08, 2021egzia(geta) biher(alem) ena siteregom Geta alem(ye alem geta ) endehone yehone metsaf lay ambibe neber mnalbat besirat altsaflulhm lelochun sma
Sep 08, 2021ከስሞች በላይ የሆነ ስም ነው። ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና። እግዚአብሔር እግዚእ አብ ሔር እግዚእ- ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብ - አባት(ወላዲ አስራፂ) ሔር - መንፈስ ቅዱስ ✝✝✝አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✝✝✝ ✝ እንዘ ሠለስቱ ግጻዌ ወእንዘ አሐዱ ህላዌ ✝
Sep 08, 2021እግዚእ- ጌታ አብ- አባት ሔር- ታማኝ also, አግዚአ- ጌታ ብሔር- ሀገር
Sep 08, 2021"እግዚ".... "አብ".... "ሄር እነዚህ 3ቱ ቃላት የተለያየ ትርጉም እንዳላቸው አንብቤ ነበር። የማቀው ይሄን ነው 5ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን የሚል መፅሀፍ ላይ በሰፊው አለ እዛ ላይ ፈልግ/ጊ።
Sep 08, 2021አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ አንድ እግዚአብሔር.
Sep 08, 2021እግዚአብሔር የአለማት ሁሉ ገዢ ማለት ነው
Sep 08, 2021∞🤷♂
Sep 08, 2021ፍቅር
Sep 08, 2021"ሚስማር ይዝነብብክ" አሜን በል😐
Sep 08, 2021