Tesliya47
#health
የስነ ልቦና ህክምና ወስዳቹ የምታውቁ ሰዎች እስቲ ስለ ክፍያውና አጠቃላይ የአሰጣጥ ሁኔታው ንገሩኝ tnx 🙏
Sep 08, 20214 engagements
የስነ ልቦና ህክምና ወስዳቹ የምታውቁ ሰዎች እስቲ ስለ ክፍያውና አጠቃላይ የአሰጣጥ ሁኔታው ንገሩኝ tnx 🙏
Sep 08, 2021😁sewoch ine bich negn inde eziy hager hospital heden ke himemu belay birru miyasasebn💔😔🤔
Sep 08, 2021Lebeza psychatry clinic le card 500 tkfiyigna titakemilesh ena cardu besamtu expire yaregal..ene 3 samnt new yetakemkutna 1500 awtchalew
Sep 08, 2021እንደየቦታው በተወሰነ መልኩ ቢለያይም በሰአት(session) ከ500-700 የሚሆኑ ቦታዎችን አውቃለሁ የካርድን ሳይጨምር
Sep 08, 2021በሰአት መሰለኝ የሚያስከፍሉት በወሬ እንደሰማሁት ነው ግን
Sep 08, 2021