ሰላም የ 10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ዩኒቨርሲቲ ስገባ የማጠናው ትምርት ሀሳብ ሆኖብኛል ቤተሰብ ጎበዝ ተማሪ ስለ ሆንኩ medicine እንድማር ነው ሚፈልጉት እኔ ደሞ እሱን መማር አልፈልግም engineering መማር ፈልጋለው ግን ምንም የ drawing ችሎታ ስለሌለኝ የምወጣው አይመስለኝም እና ምክር እንድትሰጡኝ ነበር plz በተለይ ጎበዝ ተማሪዎች የነበራቹ እና አሁን በ ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ ምትገኙ ወይም የጨረሳቹ ልጆች ሀሳብ ብሰጡኝ ደስ ይለኛል እባካችሁ🙏🙏🙏🙏
Sep 07, 2021Dear beziy seat 12 lay arif wetet amta keza lelaw neger kelal nw bezum ayasesebekm
Sep 08, 2021