#other
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ ጥያቄ አለኝ በተለይ ለተማሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ሱስ ውስጥ ላላችሁ #ትምህርት ሳትፈልጉ እየተማራችሁ ነው? በሱ ምክንያት ሱስ ውስጥ ገብታችኋል? መማር ያለመፈለጋችሁ ምክንያትስ ምንድነው? ምን ምን ሱሶች አጥቅጠዋችኋል? እንዲሁም መውጣትስ ትፈልጋላችሁ? ሰፋ አድርጋችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Sep 07, 202113 engagements
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ ጥያቄ አለኝ በተለይ ለተማሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ሱስ ውስጥ ላላችሁ #ትምህርት ሳትፈልጉ እየተማራችሁ ነው? በሱ ምክንያት ሱስ ውስጥ ገብታችኋል? መማር ያለመፈለጋችሁ ምክንያትስ ምንድነው? ምን ምን ሱሶች አጥቅጠዋችኋል? እንዲሁም መውጣትስ ትፈልጋላችሁ? ሰፋ አድርጋችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Sep 07, 2021What is your point? If u could tell me
Sep 08, 2021አው ያልከውም ሁሉም ነገር አለብኝ ልትረዳኝ ትችላለህ ወንድሜ?🙏
Sep 08, 2021👀
Sep 08, 2021i hv no sus mnamn gn tmro bet shed act maregew endeza new......that shit depress me asf mazagat mnamn nw mjemrew ena dmo tnatm satena endezaw enklfe be 2 min wust nw mimetaw🤷🏽♂ ena dmo maybe mnmarbet menged yhonal gn betam boring nw
Sep 08, 2021ምንድነው ፍላጎትህ ማለቴ after school
Sep 08, 2021Tnat eyakahedk mehonu New 100% sint endemihonu🤣🥺
Sep 08, 2021awo ya game sus alebing( pubg) mewtat alfeligim mikiniyatum kazi alem misheshegibet bichengaw bota silahone
Sep 08, 2021