የህግ ባለሙያዎች ወይም ምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ 🙏 አባቴ ሞቷል እና እኔ 25 አመቴ ነው ንብረት መካፈል እፈልጋለሁ እናቴ በህይወት አለች የአባቴ አንዳንድ ንብረቶች በእሷ ስም ናቸው። እሷ በህይወት እያለች ንብረት መካፈል እችላለሁ? በእሷ ስም ያሉትን ይጨምራል ወይስ?
Sep 07, 2021የኔ እህት ምን አለ አይምሮሽ ውርስ ላይ ባይሆን እህትሽ እኮ ናት ተሳስበሽ መኖር ነው ያለብሽ እንደፈለግሽ ግብ በሰፈር ሰዎች ስላየሁ ነው ወንድም ወንድሙን ሲገድል እህት ወንድሟን ስታጠፋ ለብር ብለው ይቅርብሽ እናቱ ሴጣን መጥፎ ነው ምን እንዳሰበላቹ አታቁም በመቻቻል በመተሳሰብ መኖር ነው ያለባቹ
Sep 07, 2021