Milano254
#technology
ሰላም ቤተሰብ....ስልኬ ውስጥ የነበረው Memory card በድንገት መስራት አቆመ ምንአልባት ተበላሽቶ ይሆናል ብዬ ሌላ Memory Card ከተትኩበት እሱም 24 ሰዓት ሳይሞላው ተበላሽቷል ምን አልባት Memory card የሚቀመጥበት ቦታ ዝገት ይፈጥራል እንዴ?🥺 ስልኬ እኮ ገና ''5'' አመቷ ነው እጄ ላይ ከገባች👶👨🦲👴🏻
Sep 07, 20219 engagements