ሰላም ጡዘቱ ነኝ ሀሳባቹ ያስፈልገናል ትልቅ ሀገራዊ ጉዳይ ነዉ, በተበላሸ የትምህርት ስርአት እስከ 8ኛ ክፍል ቃላት እየተሰጠዉ ""በሚከተሉት ቃላት አረፍተነገር መስርት"" ሲባል የኖረ ህዝብ እንዴት ነዉ ሊያድግ የሚችለዉ??? በዚያ እድሜ ያለን የ8 አመት አ.ነገር የመመስረት ልምድ ብቻ ነዉኮ🤦♂😂
Sep 07, 2021Zare demo be temert minister ber nw inde yalefshiw😂
Sep 07, 2021