ሰላም ወንድም እህቶቼ እንደምን አላችሁ ጥያቄዬ ለሰንበት ትምህርት ቤት ኮሚቴ ሆነው ላገለገሉ በተለይ ሊቀመንበር ሆነው ላገለገሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው። በቅርብ አንድ ሰ/ት/ቤት በሀላፊነት ተሾምኩ ያደኩበት ደብርም ነው የሆነ ነገር ላረግ እፋጋለሁ ሰ/ት/ቤቱ ምንም ኪሳራ ውስጥ ነው በዓባላትም ሆነ በፋይናንስ እንዴት አርጌ አባላት ላብዛ እንደ ፕሮጀክት እናም ቋሚ የሆነ የገቢ ምንጭስ እንዴት አርጌ ለዚህ ቤት ላስገኝ??? እባካችሁ ምክራችሁን ፈልጌ ነው ወስብሀት ለእግዚአብሔር
Sep 06, 2021Majemaria nff abal yalw yihun s/t.betu malet chilotam indezaw mazemur tinat bible tinatm cemiro abalun manets duro yalelu negrochn mamualat .Then Serg, kerstina etc sinor mazemr leza sw be tizaz malt nw keza kifya yinorewal gamashu le senbet t.bt lela le abalu madreg ina yetshala gbi indinorw yaregal
Sep 07, 2021