Selam endet nachu smugnma bot create kareku bohala endet new ltekembet yemchlew malet ena gar melktu yemimetalgn Atekalay sle bot idea yalachu tell me
Sep 06, 2021ዛሬ እንዴት አርገን መልዕክት መቀበያ ቡት በቀላሉ እንዴት መስራት እንደምንችል እንዲሁም መልዕክት ለላከልን ሰው መልስ እንዴት እንደምንመልስም እናያለን አብራቹኝ ቆዩ። @Tech_infoo ➳በመጀመርያ @livegrambot ጋር በመሄድ start በሉት ከዛ ወደ ቡቱ /addbot ብላቹ ላኩለት። ➳ከዛ ስለ አሰራራቸው ምናምን አለ ከስር agree and continue የሚለውን ንኩት። 👉አሁን ደሞ ወደ ሌላ ቡት ትሄዱና ማለትም ወደ @botfather በመሄድ start በሉት. 👉then /newbot ብላቹ ከፃፋቹ በዋላ Send በሉት። ➢ከዛ ለቡታቹ ስም እንድሰጡ ይጥያቃቿል ምትፈልጉትን ስም ፅፋቹ ላኩለት. ➢እሱን ካረጋቹ በዋላ username ለቡታቹ እንድትሰጡት ይጥይቃቿል username ስትሰጡ የusername'ኡ መጨረሻ የግዴት (Bot ወይም Bot) ብሎ ማለቅ አለበት። ለምሳሌ (Tech69bot ወይም tech69bot) ሊሆን ይችላል። ሌላው ደሞ የምትሰጡት username ሌላ ሰው እየተጠቀመበት ከሆነ (Sorry, this username is already taken. Please try something different.) የሚል መልዕከት ይልክላቿል። ስለዚ ሌላ መርጣቹ መላክ ነው ከዛ የሰጣቹ username ያልተያዘ ከሆነ (done congratulation ) ምናምን የሚል መልዕክ ይልክላቿል። 👉 ከናንተ ሚጠበቀም የላከላቹን ነገር ወደ @livegrambot forward ማረግ ብቻ ነው። ከዛ ቡትን ሰርታቹ ጨርሳቿል። ➳ከዛ የቡታቹን username መልክት መላክ ለሚፈልጉ ሰዎች ስጧቸውና start ብለው መልክት ሲልኩ ወደናንተ ይመጣ በቡቱ በኩል ። 👉መልሳቹ ለመላክ ወደነሱ የፈለጋቹትን Message'ኣቸውን አንዴ ንኩትና ⤴reply የሚለውን ነክታቹ መልዕክታቹን ፅፋቹ ብልኩ ይደርሳቸዋል። ሌላው ደሞ በቀላሉ ወደ ግራ ሚሴጃቸውን ገፍታቹ ብትልኩ ይደርሳቸዋል። የሌላ ቻናል አድሚኖች ደሞ ከዚ ወስዳቹ ፖስት ምታረጉ ከሆነ Credit ስጡ 😡😡 Join and #share @Tech_infoo By: Tornado 👨 🎖 152 rep a few seconds ago
Sep 07, 2021