ሠላም ወገን! ፍቅረኛዬ በሌላ ስልክ ቁጥር አውጥቶ ይሰልለኝ ነበር እና የእሱ መሆኑን ቴሌ በምትሰራ ጓደኛዬ አወኩ ከዛም የእሱ መሆኑን ስጠይቀው አዎ ነው ግን ከጠፋ ቆይቷል አለኝና ቆይቶ ደግሞ እኔው ጋር ነው ያለው አለኝና አዲሱን መስመር ያወጣበት ምክንያት የሆነ ቀን እሱጋ ተኝተን እያለ በቀድሞ ፍቅረኛዬ የስልክ መልክት ላከ እና አሳይኝ ሲለኝ እምቢ ብዬ ደለትኩት ከዛም ተጣላንና የማነው ሲለኝ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ብለው አይረዳኝም ብዬ የማላውቀው ሠው መሆኑን ነግሬው ይቅርታ አድርጎልኝ ነበር ከዛበኃላ ግን በአዲሱ መስመር አጣርቶ መልክቱ የቀድሞ ፍቅረኛዬ መሆኑን ደረስኩበት እና ለዛም ነው መስመሩን ያወጣሁት አለኝ እኔም ሁለት ሲም እንዳለው ለምን እንዳልነገረኝ እና ለምን ከጀርባዬ ይሰልለኛል ብዬ እንዳደውል ብዬ ብሎክ አደረኩት እሱ ግን ለእህቴ ደውሎ ይቅርታ እንዳደርግለት ጠየቀኝ ምን ላድርግ ይቅር ልበለው???
Sep 06, 2021I think ይሄ ጥያቄ በወንድም ተደርጎ ተጠይቋል እዚው ቻናል ላይ ባልሽ ይሁን አላውቅም ብቻ ግን ይቅር በይው እህትአለም
Sep 07, 2021