Redi30.5
#health
ጣቴ ላይ እንደ ኪንታሮት የሚመስል ወቶብኝ ብዙ ወራቶች ቆየ እና እባኮትን መድሃኒት ካለው እንዲጠቁሙኝ ነበር
Sep 06, 20212 engagements
ጣቴ ላይ እንደ ኪንታሮት የሚመስል ወቶብኝ ብዙ ወራቶች ቆየ እና እባኮትን መድሃኒት ካለው እንዲጠቁሙኝ ነበር
Sep 06, 2021እኔ ላይም ሌባ ጣቴ ላይ አለ እና ዝም ብዬ እቆርጠዋለው ሲመስለኝ ኖርማል ነው ማለት የጤና ችግር አይመስለኝም
Sep 07, 2021በሰንደል ተኩሳት ትጠፋለች ወደፊት ካደገች ትርፍ እጣት ልትሆንብህ ትችላለች
Sep 06, 2021