እናንተ ከፍቅረኛዬ ተጣልቼ ምናምን በሉ እኔ እዚህ ስልኬ "it doesn't require any special access" እያለ install አላደርግ ብሎኛል ስልኬ Lenovo L19041 ነዉ። እና ደግሞ ከ play store ራሴ አዉርጄ ከሆነ ይሰራልኛል ችግሩ ከሰዉ የተቀበልኩት app ከሆነ ነዉ install የማይለዉ። እናም እንደዚህ የሆነብኝ settings ላይ ገብቼ Application permissions ስጎረጉር ነዉ 😞። ማስካከል የምችልበትን መንገድ ከታይ ጣፉልይ 🥺። አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ ። እወዳችሗለሁ 😊
Sep 06, 2021ሴቲንግ ውስጥ (አላው ኢንስታሌሽን ፍሮም አኖውን ሶርስ) የሚል አለልህ እሱን ቲክ አድርገው
Sep 06, 2021