በመስቀለኛ እምነታዊ ሀሳቦች ተቸንክሬ እጄን ወደ አንዱ ፅንፍ መቀሰር ያቃተኝ ነኝ! አንዴ Agnostic deist ሌላ ጊዜ orthodox believer እሆናለሁ። …ፅንፍ የያዙ ‘ምንኛ የታደሉ ናቸው!’ እላለሁ። ፅንፍ ማጣት ያሰቃታል መሰል እየተሰቃየሁ ነው! ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 06, 2021What an explanation👌👏👏👏 Egzyaber yerdah bro
Sep 06, 2021በመስቀለኛ እምነታዊ ሀሳቦች ተቸንክሬ እጄን ወደ አንዱ ፅንፍ መቀሰር ያቃተኝ ነኝ! አንዴ Agnostic deist ሌላ ጊዜ orthodox believer እሆናለሁ። …ፅንፍ የያዙ ‘ምንኛ የታደሉ ናቸው!’ እላለሁ። ፅንፍ ማጣት ያሰቃታል መሰል እየተሰቃየሁ ነው! ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 06, 2021What an explanation👌👏👏👏 Egzyaber yerdah bro
Sep 06, 2021@abunak ask him maybe he will help
Sep 06, 2021Yeah enem betanagerew ds yelegnal
Sep 06, 2021የሰው ልጅን ይሄ ትክክለኛው ሀይማኖት ነው እመነው ማለት ይቻላል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ሀይማኖት የግል ነው እና ማድረግ ያለብህ የሆነ ሀይማኖት ምረጥ ይሻለኛል ያልከውን ሀይማኖት በደንብ እወቀው ወይም አጥናው ያኔ አንተ ሳትፈልግ ያወከው ነገር ብቻ እምነት ይሰጥሀል ግን ኦርቶዶክስን የምትመርጥ ከሆነ መጀመሪያ ተጠመቅ ብቻ ከፋም ለማም የሰው ልጅ አንድ እምነት ያስፈልገዋል
Sep 06, 2021If u bought a machine u will never miss its manual in am gonna tell u the truth if u want to find ur self ask ur manual it is HOLY BIBLE 💯 wede ewnetegnaw yimerahal bewnet
Sep 06, 2021ትክክለኛውን ለማወቅ በቅን ልቡና መርምር የራስህን መፈላሰፍ ከቀጠልህ ግን በአጭር ቀን ታብዳለህ ኦርቶዶክስን ስትመረምር...
Sep 06, 2021↩ In reply to: "ትክክለኛውን ለማወቅ በቅን ልቡና መርምር የራስህን መፈላሰፍ ከቀጠልህ ግን በአጭር ቀን ታብዳለህ ኦርቶዶክስን ስትመረምር..." እውነት ነው ኦርቶዶክስን መመርመር መጨረሻው አያምርም እግዚአብሔር እስከ ፈቀደልሕ
Sep 06, 2021stop hearing all the bullshit and be an atheist.
Sep 07, 2021Live as if you believed With time, your actions may mold your heart And pray
Sep 06, 2021i don wanna say talk tobme talk to someone else zm bleh Bible anbebeh tikkl new aydelem litl mjmjmrya like any book endemitanebew malet nw read The new testament am sure u will reach on one solution then ask me whatever
Sep 06, 2021tsenfe haymanot ena organization sayhon christos new be alem lay endene selam yalew sew yelem i bet🤓😁 talk to me if you want
Sep 06, 2021ሰላም ማህበረ ምዕመናን ይህ ፍሬ ሰንበት የተባለው ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል:: በዚህ ቻናል የምናቀርባቸውም ነገሮች ✝ መንፈሳዊ ታሪኮች. ✝ መዝሙር ✝ መነባነብ ✝ መንፈሳዊ ፎቶዎች ✝ ግጥም ✝ የናንተን የምዕመናንን ሀሳብ ተቀብለን መልስ መስጠት ወደ ቻናሉ ሲገቡ ቢያንስ 3 ሰዎችን ሊንኩን በመላክ እንዲቀላቀሉን ያድርጉ:: በነገር ሁሉ የእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት የጻድቃን ቅዱሳን ተራዳኢነት አይለየን አሜን ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉን 👉👉👉@heranabew ይቀላቀሉን
Sep 06, 2021Hey i was in a same situation. Now I settled on sprituality than religion. Don't see someone as Orthodox or Muslim. Take them as human beings. It helped me alot.. read about law of attraction, duality, karma, quantum physica..at some point they all helped me being sane. And always choose carefully about who to ask about this things. Everybody will try to upload their belief and mentality on to you. Try to look for answers yourself. Read read read. And rmmbr not all u read is right as well. May the universe help you heal
Sep 06, 2021Hey dear u still a spiritual person?
Apr 12, 2024Islam is the truth , accept Allah and his last messenger
Sep 06, 2021