#technology
Hey guys ሰሞኑን በቴሌግራም ፋይል ሳወርድ በጣም ቅርፍፍ ይልብኛል Vidmate ስገባ በ 700 KB/S የሚሄደው ዋይፋይ ቴሌግራም ስገባ በ 20 በ 30 KB/S ነው የሚቆጥረው የምጠቀመው Plus ነው Update የሆነውን እና መፍትሔ ካለ ምን ሆኖ ሊሆን ይችላል ?
Sep 05, 20214 engagements
Hey guys ሰሞኑን በቴሌግራም ፋይል ሳወርድ በጣም ቅርፍፍ ይልብኛል Vidmate ስገባ በ 700 KB/S የሚሄደው ዋይፋይ ቴሌግራም ስገባ በ 20 በ 30 KB/S ነው የሚቆጥረው የምጠቀመው Plus ነው Update የሆነውን እና መፍትሔ ካለ ምን ሆኖ ሊሆን ይችላል ?
Sep 05, 2021ምታወርደውን ፉይል ዳውሎድ ማናጀር ላይ አስገብተህ አውርድ በሱ ነው ሚወረደው
Sep 07, 2021Eshi tnx
Sep 07, 2021Try hulugram
Sep 06, 2021Don't use plus, use official telegram Here is link https://t.me/TAndroidAPK/80
Sep 06, 2021