ሰላም ከምወደው ልጅ ጋ በኔ ጥፋት ተጣላን even telegram account delete እስከማረግ ድረስ ደርሷል እኔ grade 11 እሱ አሁን ፍሬሽ ማን ኮርስ ላይ ነው ከአዲስ አመት በሁዋላ አንዴ አገኝሻለሁ ብሎኛል help me plzzz any gift for him i need to say him sorry ሰአት አለው ብራዝሌት አለው ከእሱ ውጭ ጥሩ memory ሚሆን እባካችሁ ካሁኑ እንድዘጋጅበት
Sep 05, 2021🚗
Sep 06, 2021