እንደምታውቁት ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል ከጋብቻ በፊት ግብረስጋ መፈፀምን እንደ ውርደትና እንደ መጥፎ ነገር ያዩታል ድንግል ያልሆኑም የሆኑም ማለት ነው ነገር ግን ለወደፊቱ አብሮ ለመኖር የተስማሙ ጥንዶች ከመጋባታቸው በፊት ቢያደርጉ ምንድነው ችግሩ በዚህም ካልተጠናኑ በአልጋ ለይ ጨዋታ ጉዳይ ብዙ የፈረሰ ትዳር ስለማውቅ ነው¿¿ የገጠማቹም ትኖራላቹ ብዬ አስባለሁ🤸♀🤸♀🤸♀
Sep 05, 2021ችግሩ እዚ ጋ እኮ ነው ቀድመው ካደርጉ ቡኃላ በሌላ ምክንያት ተጣሉ እንበል ግን በወሲቡ ተስማምተው ከዛ ሌላ ቢያገቡ ምን ይፈጠራል?? ከባሏ(ከሚስቱ) ጋር በወሲብ አለመጣጣም ይፋታሉ ለምን ከዚ በፊት ካደረገቺው በላይ አላረካትም እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው አብዛኛው የሚፋቱት ቀድመው ወሲብ ያረጉ ሰዎች ናቸው እንጂ ሁለቱም ድንግል ሆነው ከተጋቡ ሴቷም ሌላ ወንድ አታቅም ወንዱም ሌላ ሴት አያቅም ሰለዚህ መፋታት አይኖርም
Sep 06, 2021