Guys my bf left me he thought that I am cheating but I'm not so will he return to me? I mean will he understand the truth one day?
Sep 05, 2021አለመተማመን ካለማ መለያየትን የመሰለ ነገር የለም ላንቺም ጥሩ ነው አንቺ ሀቀኛ እስከሆንሽ እሱ በአሉባልታ ከራቀሽ አትጨነቂ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ላንቺ የሚሆንሽን ጥሩ አስተዋይ እና አመዛዛኝ ታማኝ ሰው ይሰጥሻል ፈጣሪ
Sep 06, 2021