Guys i need Answers ምን ሆነ መሰላቹ ከዚህ በፊት ቤት ውስጥ ኢንተርኔቱ ok ነበር በደንብ ይሰራል 4k video stream ማድረግ እስኪችል ድረስ ከሆነ ጊዜ ቡሃላ ግን የሌለ week ሆነ የ ቲክቶክ ቪድዮ ማሳየት እስኪያቅተው ድረስ ምጠቀመው unlimited ኢንተርኔት ስለሆነ ከ ኢንተርኔቱ እንዳልሆነ ችግሩ 1000% እርግጠኛ ነኝ so ከዛ ውጪ ሳሎን ቤት ውስጥ በደንብ ይሰራ ነበር አሁን ላይ ቆሞዋል በጣጣጣጣም week ነው ምን አዲስ ነገር ኖሮ ነው? ምን ላስወግድ ቤት ውስጥ ጋይስ የሌለ ተቸገርኩኝ አንድ ፕሮጀክት ለመጀመር አስቤ ችግር ስለሆነብኝ ነው Pleaz Help Me
Sep 05, 2021Yihe bushti telecom enem unlimited neber yemtekemew keza all of a sudden ke 7mb/s wede 500kb/s tekeyere speedu tele stdewl demo mnm chgr yelewm yilalu simcardu tefa bleh dgami kalawetahew beker aystekakelm tele endehone mechem ayshashalum endale uneducated retard bcha new yetesebesebew tele wst
Sep 05, 2021