ሰነዶች ማረጋገጫ ልደታ፣ስሜን ማዘጋጃ ፣6 killo፣ጎጃም በረንዳ ብቻ ብዙ ቅርንጫፍ አለለህ።ለወረፋው ግን ልደታ ይሻልሃል
Sep 05, 2021ሰነዶች ማረጋገጫ ልደታ፣ስሜን ማዘጋጃ ፣6 killo፣ጎጃም በረንዳ ብቻ ብዙ ቅርንጫፍ አለለህ።ለወረፋው ግን ልደታ ይሻልሃል
Sep 05, 2021A.A kehonk wlna masreja, ke a.a wchi kehone demo fth biro
Sep 05, 2021ውል እና ማስረጃ
Sep 05, 2021ውልና ማስረጃ ነዎ ፋይሉ ያለበት ጋር ሄደህ እዛው አፅፈህ ውክልና ሰጥተህ ትመጣለህ ያንተን መታወቂያ ነው እሚጠይቁህ
Sep 08, 2021ውል እና ማስረጃ ሄደህ ብታናግር እንዴት መስጠት እንደምትችል እና መዋዋል እንዳለብህ ይነግሩሃል።
Sep 05, 2021