ሰላም ጉሮሮዬን በጣም እያመመኝ ነው እና ለቤተሰብ ሳሳያቸው እንጥልሽ ከ ቶንሲልሽ ጋር ተጣብቋል አሉኝ ምንም ነገር አያስበላኝም ምራቅ ሁላ ስውጥ በጣም ነው የሚያመው በጣም ይበርደኛል እና በዚህ ሰአት ሀኪምቤት ለመሄድ አመቺ ሁኔታ ውስጥ አይደለሁም እና በቤት ውስጥ ሊዘጋጅ የሚችል ባያድን እንኳን የሚያሥታግስ ነገረ የምታውቁት ካለ እባኳችሁን ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Sep 05, 2021አሞክስሊን እኮ ያድንሻል ከፋርማሲ ገዝተሽ መዋጥ ነው እሱን ካልፈለግሽ ግን የ ዝንጅብል፣ሎሚ፣ቀረፍ ሻዮችን ተጠቀሚ ካላሻለሽ ግን ሀኪም ቤት ሂጂ ቶን ሲል ወድ ልብ ኬዝ ሊቀየር ይችላል
Sep 05, 2021